ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ | ጤና እና አካባቢ | DW | 15.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ

የዝናብ ወቅቱን አለመጠበቅ ድርቅና ረሃብን ብቻ ሳይሆን ሌሎችም ችግሮች ማስከተሉ አይቀርም።

default

ሰሞኑን በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተዉ እንዲያ ያለዉ ዝናብ በአንድ ወገን ጉዳቱ ሲነገርለት ለሌላዉ አካባቢ ደግሞ የተስፋ ምስራች ተደርጎ ተወስዷል። የዕለቱ ጤናና አካባቢ መሰናዶ ዋነኛ ትኩረት ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic