ኮፕ የደቡብ አፍሪቃ አዲሱ ፓርቲ | ኢትዮጵያ | DW | 16.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኮፕ የደቡብ አፍሪቃ አዲሱ ፓርቲ

አራት ሺህ ተወካዮች የተሳተፉበት የአዲሱ የህዝብ ምክር ቤት የተባለው የደቡብ አፍሪቃ ፓርቲ ጉባኤ የቀድሞውን የደቡብ አፍሪቃ መከላከያ ሚኒስትር ሞሲዩዋ ሌኮቶን የፓርቲው ፕሬዝዳንት አድርጎ ሰይሟል ።

default

ሌኮቶ

አዲሱ ፓርቲ ኮፕ በምርጫ ካሸነፈ የምርጫ ስርዓቱን እንደሚያሻሽል አስታውቋል ። በማሻሻያው መሰረትም ፕሬዝዳንቶች ና የክፍላተ ሀገራት ጠቅላይ ሚኒስትሮች እንዲሁም ከንቲባዎች በገዥው ፓርቲ ሳይሆን በቀጥታ በህዝብ እንዲመረጡ ይደረጋል ።