ኮከብ ቆጠራና ስነፈለክ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 26.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

ኮከብ ቆጠራና ስነፈለክ

ከዋክብት፤ ፀሐይና ጨረቃ፤ ለጊዜና ዘመን መቀመሪያ ብቻ ሳይሆን በሰዎች ባህሪ፤ ህይወትና መጻኤ እድልም ሳይቀር ሚና እንዳላቸዉ የሚያምኑ ወገኖች አሉ።

default

የደለዊ ነፋስ /Aquarius/መመሰያ

ከጥንት ጀምሮ፤ ዛሬም ሰለጠነ በሚባለዉ ዓለም ሳይቀር ሰዎች የየዕለት ዉሏቸዉን ሳይቀር በከዋክብት አዟዟሪና አዋዋል አንፃር የሚተነበዩ ነገሮችን ተንተርሰዉ ሲንቀሳቀሱ ይታያል። በዚህ ዘርፍ ጥናትና ምርምር የሚያደርጉ ባሙያዎች ታዲያ ይህንን መና የሚያደርግ የምርምር ዉጤታቸዉን ይዘዉ ብቅ ብለዋል። ኮከብ ቆጠራ ድሮም ስነፈለክ እንዳልነበረ ይናገሩ ነበርና።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ