ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ እና የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 17.04.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ እና የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ ጉዳይ

የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መንግስት በሀገሩ የተሰማራው የተመድ ሰላም አስከባሪ ጓድ፡ ሞንዩክ እንዲወጣ ጠይቋል።

default

የኮንጎ ዴሞክራቲክ ሬፑብሊክ መንግስት ፕሬዚደንት ዦሴፍ ካቢላ

በዚሁ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ለመምከር የተመድ የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤት ዛሬ ወደዚችው ሀገር አንድ ቡድን ልኳል።


አርያም ተክሌ/መስፍን መኮንን