ክፍል 52 - ጥያቄ እና መልስ | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 52 - ጥያቄ እና መልስ

የጀርመንኛ ተማሪዎች በመጨረሻም አድምጦ የመረዳት ችሎታቸውን መገምገም እንዲችሉ በጥያቄ እና መልሱ ውድድር ሊሳተፉ ይችላሉ። ኡላሊያ እና ኮምፑ አራት የማድመጥ መልመጃዎችን አዘጋጅተዋል። የትኞቹን ቃላት ተጠቅመው ይሆን?

ለመጨረሻው ክፍል የRadio D ትምህርት አንድ የተለየ ነገር አስበዋል። ኢላሊያ አንድ ጥያቄ እና መልስ ታቀርባለች። አድማጮች ይህ ቃል ምን እንደሆነ መገመት አለባቸው። ያለፉትን 25 ክፍሎች በጥሞና የተከታተለ ተማሪ ያለ ምንም ርዳታ መልሱን ሊመልስ ይችላል። ትክክለኛውን መልስ bildung@dw.de በሚለው አድራሻ መላክ ይችላሉ። ከዚህ ሁሉ መልመጃዎች በኋላ ፕሮፌሰሩ ተማሪዎቻቸውን በሌላ የሰዋሰው ትምህርት ማጨናነቅ ስላልፈለጉ በነፃ ያሰናብታሉ።

Downloads