ክፍል 51 - የያን የተለማማጅነት ማብቂያ ማስረጃ | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 51 - የያን የተለማማጅነት ማብቂያ ማስረጃ

የስንብት ጊዜ፤ ያን የሙያ ስልጠናውን አጠናቆ ሊሰናበት ተቃርቧል። ፊሊፕ እና ፓውላ በያን የተለማማጅነት ማብቂያ ማስረጃ ላይ ስለሚፅፉት ይዘት ያሰላስላሉ። ያን ዛሬ ግብዣ ለመጋበዝ ተዘጋጅቷል።

የያን በ Radio D ቆይታ በግብዣ ነው የሚጠናቀቀው። ለዚህም ብሎ ለባልደረቦቹ መጠጥ እና የድንች ጥብስ አምጥቷል። ፓውላ እና ፊሊፕ ግን ለያን የመልቀቂያ ማስረጃውን ፅፈው አልጨረሱም። ያን ጥሩ ማስረጃ ካገኘ ምናልባት የጋዜጠኞች ትምህርት ቤት ገብቶ ለመማር እድል ያገኛል። ለዚህ ደግሞ ትክክለኛውን ቃል እየተጠቀሙ መፃፍ ይኖርባቸዋል።
ፕሮፌሰሩ ደግሞ ለተማሪዎቻቸው እንዴት “falls” እና “wenn” የሚሉትን አያያዦች በዓረፍተ ነገር መካከል እንደሚጠቀሙ እያዘጋጁ ነው።

Downloads