ክፍል 49 - የበርሊን ማዕከል | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 49 - የበርሊን ማዕከል

የፓውላ ፣ ፊሊፕ ፣ ያን እና ዮሰፊን የበርሊን ሽርሽር « ታህለስ» በሚባለው የስዕል አዳራሽ ያትክልት ቦታ ከተመገቡ በኋላ ነው የሚጠናቀቀው። በዚያ ዬሴፊን ጠቃሚ ትውውቅ ታደርጋለች።

በእግር መሄድ ያስርባል። ስለሆነም የ Radio D ጋዜጠኞች ምግብ ቤት መሄድ ፈልገዋል። የት እንደሚሄዱ ብዙ ከተወያዩ በኋላ አንድ ውሳኔ ላይ ይደርሳሉ። «ታህለስ» ሄደውም ዮሰፊን ከአንድ ከያኒ ጋር ትተዋወቃለች። ሰዓሊው ከቆሻሻ ቅርፃ ቅርጾችን ይሰራሉ። ከኚህ ሰውም ዮሰፊን የበለሰ ስለ«ታህለስ» ትማራለች።
አድማጮች ደግሞ ከፕሮፌሰሩ በዓረፍተ ነገር መካከል ስለሚገባ ሀረግ ይማራሉ።

Downloads