ክፍል 45- የ«ሮማንቲክስ» ቤት | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 45- የ«ሮማንቲክስ» ቤት

ሁለቱ ጋዜጠኞች በየና በነበራቸው ቆይታ አንድ አስገራሚ ሙዚየም ይጎበኛሉ። በዚህም «ሮማንቲከርሀውስ» በመባል በሚታወቀው ሙዚየም በ18ኛው ክፍለ ዘመን ስለነበሩ በርካታ የጀርመናዊያን ምሁሮች የበለጠ ይማራሉ።

የና የሚገኘው «ሮማንቲከርሀውስ» የቀድሞ የሮማንቲክ ዘመንን ለማስታወስ የተገነባ ነው። የዚህ ሙዚየም ጎንኚዎች ስለዚያን ዘመን አስተሳሰብን እና ቅኔ የበለጠ ይረዳሉ። ሁለቱ የ Radio D ጋዜጠኞች አድማጮችን ይዘው በቤተ መዘክር እየተንሸራሸሩ የፊሽተ፣ኖቫሊስ እና የካሎሪን ሽሌግልን የእንግዳ መቀበያ{ሳሎን} ያስጎበኛሉ።
በዚህ ብዙ አጋጣሚ ፕሮፌሰሩ "als" እና "wenn" የሚሉትን አያያዥ ቃላት እንዴት መጠቀም እንደሚቻል ያብራራሉ።

Downloads