ክፍል 43- ልዩ እትም | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 43- ልዩ እትም

የሌዘር ጨረሩ ምስጢር ሊታወቅ ትንሽ ነው የቀረው። ይሁንና ፓውላ እና ፊሊፕ ብዙም ሊደሰቱ አልቻሉም። ታሪኩ ሁሉ ጋዜጣ ላይ ወጥቷል። ተፎካካሪዎቻቸው መረጃውን ከየት አገኙት?

ለፓውላ እና ፊሊፕ መጥፎ ዜና፤ ጋዜጣው ላይ በዝርዝር ስለ ሌዘር ጨረሩ ተዘግቧል። አሁን ጥያቄው ለምን የነፀብራቅ ማምረቻው ፋብሪካ ቤተ ሙከራ መግቢያ በደንብ እንዲጠበቅ አልተደረም የሚለው ጥያቄ ነው። ሁለቱ ጋዜጠኞች ወደዛው ጉዞ ጀምረዋል።በስፍራውም ከቃል አቀባዩ ጋዜጣዊ መግለጫ እንናገኛለን ብለው ተስፋ ያደርጋሉ። ለመሆኑ ማን ይሆን ያወራው? ፕሮፌሰሩ ይህንን በመጠየቅ ቀጥታዊ እና ኢ-ቀጥታዊ ንግግርን ይመለከታሉ።

Downloads