ክፍል 42- ኡላሊያ እና ስራዋ | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 42- ኡላሊያ እና ስራዋ

ፓውላ እና ፊሊፕ እንቆቅሎሹን ሊፈቱ ትንሽ ተቃርበዋል። ጨረሩ ከየት እንደሚመጣ ደርሰውበታል። ኡላሊያ ግን ከሄደችበት ስራ ገና አልተመለሰችም። ለምን ይሆን?

ፓውላ እና ፊሊፕ ጨረሩ ከየት አቅጣጫ እንደሚመጣ ከደረሱበት በኋላ የማንፀባረቂያው ማምረቻን ጉዳዩን እንዲያጣራ ያሳውቃሉ። ከሁሉም ነገር በላይ ግን የደረሰችበት ያልታወቀው የኡላሊያ ጉዳይ አሳስቧቸዋል። ሁለቱ ጋዜጠኞች የሆነ ጩኸት ሰምተዋል። ጉጉቷ የሆነ ነገር ሆና ይሆን?
ከዚህ ሁሉ ጭንቀት በኋላ አድማጮች ከሰዋሰው ትንሽ ዕረፍት ያስፈልጋቸዋል። ፕሮፌሰሩ የ3ኛ ደረጃ ነጠላ አገባብን "sein" እና "ihr" እየተጠቀሙ ያብራራሉ።

Downloads