ክፍል 41- ርዳታ በአየር | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 41- ርዳታ በአየር

ሁለቱ የ Radio D ጋዜጠኞች ስራቸውን ብቻቸውን ሊወጡ አልቻሉም። ኡላሊያ ወሳኝ በሆነ አጋጣሚ የና ከተማ በአንዴ ደረሰች። ምናልባት ፊሊፕ እና ፓውላን ስራ ልታግዛቸው ትችል ይሆናል።

ፊሊፕ እና ፓውላ መነፅር እና ማንፀባረቂያ ማምረቻው መግባት አልቻሉም። ህንፃውም በጣም ትልቅ ነው። የኡላሊያ መምጣት ከላይ ሆና ቤተ-ሙከራ ውስጥ የሚካሄደውን ነገር ለመከታተል ጥሩ አጋጣሚ ሆኗል። ብልጧ ጉጉትም አንድ ጥሩ ግኝት ላይ ትደርሳለች። ይሁንና ያልታሰበ ነገር ይከሰታል።
ይህ ሁሉ ውጣ ውረድ ባለበት ወቅት ፕሮፌሰሩም ግራ ተጋብተዋል። ስለሆነም "konzentrieren" የሚለውን ገቢር ግሥን በጥሞና ለመመልከት ጥሩ አጋጣሚ ሳይሆን አይቀርም።

Downloads