ክፍል 39- የና ከተማ ውስጥ የጨረር ጥቃት | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 39- የና ከተማ ውስጥ የጨረር ጥቃት

ፊሊፕ እና ፓውላ የና ከተማ እንደደረሱ ከተማዋን በአንድ እግሯ ስለአስቆማት የጨረር ጥቃት የበለጠ ማወቅ ፈልገዋል። እዛ እንደደረሱም አንድ ነገር ይከሰታል፤ ምን ይሆን?

ሁለቱ የ Radio D ጋዜጠኞችም አጋጣሚውን ተጠቅመው ወደ ሆቴል የሚያደርሳቸውን ታክሲ ነጂ ከተማዋ ውስጥ ስለተከሰተው ነገር ይጠይቁ ጀመር። ይህ በእንዲህ እንዳለም ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ጨረር( ሌዘር) የመኪና መስታወት ላይ እያበራ ይረብሻል የሚል አንድ ማስጠንቀቂያ ይሰማሉ።
የና ከተማ ላይ ከተከሰተው ጋር ግንኙነት ይኖረው ይሆን? ብዙ ጭንቀት ያልበዛበት የሰዋሰው ትምህርቱ ነው። ፕሮፌሰሩ "mit", "zu" እና "in" በ«ዳቲቭ» አጠቃቀም እንዴት እንደሆነ ያብራራሉ።

Downloads