ክፍል 38- በባቡር ወደ የና ከተማ | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 38- በባቡር ወደ የና ከተማ

የፊሊፕ መኪና እንደተበላሸች ነው። ስለሆነም ሁለቱም የ Radio D ጋዜጠኞች በባቡር ወደ ቀጣዩ የስራ ቦታቸው መጓዝ ይኖርባቸዋል። እዛም አንዳንድ የሚያስገርሙ ነገሮች እየተከሰቱ ነው። ለፓውላ እና ፊሊፕ ጥሩ አጋጣሚ ነው።

ልክ ፊሊፕ መኪናውን ጋራዥ እንደወሰዳት ሌላ አዲስ ስራ አግኝቷል። የና ከተማ ውስጥ አንድ ያልታወቀ ሰው በብርሃን ጨረር የፈለገውን ያደርጋል። ፓውላ እና ፊሊፕ የሚሆነውን ነገር መዘገብ ይኖርባቸዋል።ስለሆነም ወደ ቦታው በባቡር ይሄዳሉ። ነገር ግን እንደ ሁሌውም ነገሮች በታሰቡበት መንገድ አይሄዱም።
ፕሮፌሰሩም በዚህ የተነሳ "sollen" የሚለው ግሥ አገባብን በጥያቄ ጊዜ እና በአረፍተ ነገር ውስጥ ያብራራሉ።

Downloads