ክፍል 37- የአድማጮች አስተያየት | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 37- የአድማጮች አስተያየት

ከአድማጮች የመጡ በርካታ ጥያቄዎች ፕሮፌሰሩ እጅ ይገኛሉ። እሳቸውም የተለያዩ በድምፅ የተዘጋጁ ምሳሌዎችን ለአድማጮቻቸው በማቅረብ፤ ምንም እንኳን አድማጩ እያንዳንዱ ቃል ባይገባውም ይዘቱን እንዲረዳ ለማድረግ ይሞክራሉ።

የአድማጮቹ አስተያየት ዋና ትኩረት ያረፈው የተነገረውን ቋንቋ በተሻለ መልኩ መረዳት በሚያስችል ስልት ላይ ነው። በድጋሚ ፕሮፌሰሩ የጀርመንኛ ተማሪዎችን ጥያቄ በመመለስ፣ በተሻለ መንገድ እንዴት አድምጦ መረዳት እና የቃላት እውቀትን እንዴት ማዳበር እንደሚቻል ጠቃሚ ማብራሪያ ይሰጣሉ። በድምፅ ማጉያ የሚተላለፉ መልዕክቶችን፣ የስልክ ጥሪዎችን እና የሬዲዮ ዜናዎችን ያሰማሉ። ተማሪዎች የድምፅ አወዳደቅን፣ የታወቁ ቃላት እና ከበስተጀርባ የከሚሰሙ ድምፆችን በማድመጥ የሚሆነውን ነገር መረዳትን እና የማያውቁዋቸውን ቃላት መለየትን ይማራሉ።

Downloads