ክፍል 36- ሉድቪግ ፎን ቤትሆፈን | Radio D Teil 2 | DW | 10.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 36- ሉድቪግ ፎን ቤትሆፈን

ሉድቪግ ፎን ቤትሆፈን ገና በ 22 ዓመታቸው ነው በዓለም ታዋቂ የሆነውን "Ode an die Freude" የተሰኘውን ሙዚቃ ያቀናበሩት። ይህ ሙዚቃ በአሁኑ ጊዜ የአውሮጳ ህብረት መዝሙር ነው። በድምፁ የተቀነባበረው ድራማ አድማጮቹን ወደ 18ኛው ክፍለ ዘመን በቀጥታ ይወስዳቸዋል።

ሉድቪግ ፎን ቤትሆፈን የቦን ከተማ ካፈራቻቸው ታዋቂ ግለሰቦች መካከል አንዱ ነበሩ። ፊሊፕ እና ፓውላ የታዋቂው ሰው ዘጠነኛ ሲንፈኒ ስራ እንዴት እንደተዘጋጀ፣ እንዲሁም፣ እኒሁ ታዋቂ የሙዚቃ አቀነባባሪ የመስማት ችሎታቸውን ስላጡበት መጥፎ እጣ በድምፅ አቀናብረው አቅርበዋል።
አንድ ሰው በደንብ ካልተረዳ የተባለውን መድገም ጥሩ ነው። ፕሮፌሰሩ "dass" የሚለውን ቃል እየተጠቀሙ እንዴት ጥገኛ ሀረግ መስራት እንደሚቻል ያስረዳሉ።

Downloads