ክፍል 32- ጥንቸል እና ጃርት | Radio D Teil 2 | DW | 09.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 32- ጥንቸል እና ጃርት

«ታሞ ከመማመቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ » ይባል የለ። አንዳንዴ ግን ይህ በቂ አይደለም። ኡላሊያ ለአድማጮች አንድ ልብ አንጠልጣይ ነገር ትነግራቸዋለች። እሷም አንድ እንደዚሁ አስገራሚ ውድድር አይታለች።

የተረት ሰዓት በ Radio D: ልክ እንደ ግሩንሀይደው ታሪክ አንድ ጃርት አራት ረዣዥም እግሮች ካሉት ጥንቸል ጋር ለመወዳደር ሀሳብ ያቀርባል። ጃርቱ ከባለቤቱ ጋር ሆኖ የናቀውን ጥንቸል በድፍረት እንዴት እንደሚቀደመው ትምህርት ለመስጠት ፈልጎዋል።
ይህ ለፕሮፌሰሩ ታሪኩን በኃላፊ ጊዜ የሆነውን ነገር ለመግለጽ እድል ይሰጣቸዋል። በዚህ አጋጣሚ መደበኛ ያልሆኑ የግሥ አጠቃቀሞችንም ያብራራሉ።

Downloads