ክፍል 30- ያን ቤከር | Radio D Teil 2 | DW | 09.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 30- ያን ቤከር

ግሩንሀይደ መጠጥ ቤት ውስጥ ፓውላን የመኪናእ ሽቅድድሙ ወደሚያበቃበት ወደ ሞልንዜ የሚወስዳት ሰው ብቅ ይላል። ይህ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ስለዚህ አስገራሚ ውድድር ምን ያውቅ ይሆን? ከRadio D ስ ጋር ምን ያገናኘዋል?

የፊሊፕ መኪና አልነሳ ስትል፤ ፓውላ ቀደም ሲል መጠጥ ቤት ውስጥ የተዋወቀችው ያን ቤከር የተባለው ሰው ሊረዳት ይመጣል። ፊሊፕ ግሩንሀይደ ውስጥ ሲቆይ፣ ፓውላ ከያን ቤከር ጋር ወደ ሞልንዜ ትሄዳለች። የመኪና ሽቅድድሙ የሚያበቃው በዚያ ነው። በመንገዳቸው ላይ ፓውላ ስለዚህ ልታውቀው ስለሚገባ ሰው የበለጠ ተጨማሪ መረጃ ታገኛለች። …
ፕሮፌሰሩም በተለይ የ "müssen" እና "wollen" ግሶች የኃላፊ ጊዜን አጠቃቀም ያስረዳሉ።

Downloads