ክፍል 29- በአንድ የግሩንሀይደ መጠጥ ቤት | Radio D Teil 2 | DW | 09.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 29- በአንድ የግሩንሀይደ መጠጥ ቤት

ፓውላ እና ፊሊፕ ግሩንሀይደ የሚገኝ አንድ መጠጥ ቤት ገብተው በቅድሚያ በጥሞና ይሰማሉ። የአካባቢው ነዋሪዎች ትራቢ በመባል የምትጠራው ላዳ መኪና ፖርሼን ቀድማ ታሸንፋለች ባዮች ናቸው። ፊሊፕ ግን በዚህ አይስማማም።

ፓውላ እና ፊሊፕ ስለ መኪና እሽቅድድሙ የሚባለውን ለመስማት ግሩንሀይደ ወደሚገኘው መጠጥ ቤት ያመራሉ። እዛም ጠቃሚ መረጃ እንደሚያገኙ ተስፋ አላቸው። ፊሊፕ ጥቂት ጠርሙስ ቢራዎች እንደጠጣም ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር አደገኛ ውርርድ ውስጥ ይገባል።
ፕሮፌሰሩ አብላጭ እና ተበላላጭ የሰዋስው ህጎችን ፣በተለይም በጀርመንኛ « ኡምላውት» እንዴት እንደሚጠቀሙ ያብራራሉ።

Downloads