ክፍል 28- ላዳ እና ፖርሼ | Radio D Teil 2 | DW | 09.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 28- ላዳ እና ፖርሼ

የፓውላ እና ፊሊፕ ቀጣይ ስራ ብራንድንቡርግ ውስጥ ወደምትገኝ አንድ ትንሽ መንደር ያመራቸዋል። በዚያ አንድ ልዩ የሆነ የመኪና እሽቅድድም ይካሄዳል። ሁለቱ የ Radio D ጋዜጠኞች ይህ ዓይነቱ እሽቅድድም ፈፅሞ አያመልጣቸውም።

አንድ ልዩ የሆነ እሽቅድድም ፓውላ እና ፊሊፕን ወደ ገጠር ወስዷቸዋል። መጀመሪያ ላይ በዚህ ስፍራ ብዙ ነገር ያለ አይመስልም ነበር፤ ነገር ግን ብራንድንቡርግ የሚገኘው ግሩንሀይደ ሲደረስ፣ ነገሮች ሁሉ ይለወጣሉ። በርካታ ሰዎች ወደ መንደሩ መጠጥ ቤት እያመሩ ነው። ታዋቂው የምስራቅ ጀርመን መኪና አሽከርካሪ መኪናው ከፖርሼ ትፈጥናለች ይላል።
ይኸው እሽቅድድም ለፕሮፌሰሩ በምሳሌ የተለያዩ ተውሳከ ግሶችን እንዲያስረዱ እድል ፈጥሮላቸዋል። የትኛው መኪና ከየትኛው መኪና ይፈጥናል? የትኛው መኪናስ ይበልጥ ፈጣን ነው?

Downloads