ክፍል 27- የጋዜጠኞች ቢሮ | Radio D Teil 2 | DW | 09.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 2

ክፍል 27- የጋዜጠኞች ቢሮ

ከሁለተኛው የ Radio D ክፍል የሚጀምሩ አድማጮች በሙሉ በመግቢያው ላይ የጋዜጠኞቹን የስራ ጥድፊያ እና የዕለት ከዕለት ውሏቸውን በድጋሚ ለመስማት እድል አላቸው።

በ Radio D ጋዜጠኞች ቢሮ ብዙ እንቅስቃሴ ይታያል። ጋዜጠኛ ፊሊፕ እና ፓውላ፣ የፅዳት ሰራተኛዋ ዮሴፊን፣ ጉጉት ኡላሊያ እና ኮምፑ የተሰኘው ኮምፒውተር ከቀድሞ ባልደረባቸው አንድ ኢሜይል ደርሷቸዋል። አይሀን አባቱን ለማየት ጀርመንን ለቆ ከሄደ አንስቶ ፓውላ ትካዜ ውስጥ ናት፤ ፊሊፕ በአንፃሯ ሁሌ ደስተኛ ነው።
ሁል ጊዜ የአድማጮችን ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ የሆኑት ፕሮፌሰር ደግሞ ለሁለተኛው ክፍል አዲስ ጀማሪዎች በማዳመጥ የመረዳት ችሎታቸውን የሚያዳብሩበትን መንገዶች ለመጠቆም ዝግጁ ናቸው።

Downloads