ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ | Radio D Teil 1 | DW | 22.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 25 - የመርከቦች ሰላምታ

ጋዜጠኞቹ "getürkt" የሚለውን ቃል ትርጉም እያፈላለጉ ነው። በተጨማሪም አስገራሚ የሆነ ወደብ ይጎበኛሉ። እዛም እያንዳንዱ መርከብ በተለየ ሁኔታ ሰላምታ ይሰጠዋል።

ቪልኮም ሆፍት በተባለው ወደብ እያንዳንዱ መርከብ በክፍለ ሀገሩ ብሔራዊ መዝሙር ሰላምታ ይሰጠዋል። የክፍለ ሀገራቸውን ባንዲራ እያውለበለቡ ይሄዳሉ። በአንድ የማድመጥ ትምህርት ላይ ፊሊፕና ፓውላ የዚህን የስራ ዘርፍ በትክክል ይመለከታሉ። "getürkt" የሚለው ቃል ትርጉምም ከዚህ ስራ ጋር ይገነኛል። የዝግጅት ክፍል ደግሞ አይሀን የረፍት ጊዜውን ስለ ጉጉቶች መፅሀፍ በማንበብ ያሳልፋል።

ኡሌሊያ ማንበብ ስለማትችል አይሀን ያነብላታል። ይህም ምዕራፍ የተሳቢ ግሶችን ይመለከታል። አንድ ግስስ እንዴት በተሳቢው አማካይነት ይቀየራል?

Downloads