ክፍል 17 - ክብ የበቆሎ ቆረን | Radio D Teil 1 | DW | 22.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 17 - ክብ የበቆሎ ቆረን

ታምራዊ ክብ የሆኑ የበቆሎ እርሻዎች ላይ ያሉ ቆረኖች ፓውላንና ፊሊፕን ስቧቸዋል። ይሄ የ ኡፎዎች ማረፊያ ነው ወይስ እዚህ አንዱ በጎብኝዎች መነገድ ፈልጎ ነው?

አይሀን ወደ ዝግጅት ክፍል ሲመለስ ፓውላና ፊሊፕ ለአንድ ዝግጅት ወጣ ብለዋል። በአንድ የበቆሎ እርሻ ላይ እንቆቅልሽ የሆኑ ክብ ቆረኖች አሉ። ማን እንዳጨዳቸው የማይታወቁ ። ክል እንደ ሁለቱ ጋዜጠኞች ሌሎች ጎብኝዎችንም እነዚህ ምስሎች ስቧቸዋል።  የአካባቢው ነዋሪዎች ወዲያው እንዴት በዚህ አጋጣሚ ገንዘብ እንደሚያተርፉ ገብቷቸዋል።

ብዙ ግርግር በበዛበት የተለያየ ፍላጎት ያላቸው ብዙ ሰዎች ይገናኛሉ። ጎብኝዎቹ ለሚያጓጓቸው ነገር መልስ ይሻሉ። ጋዜጠኞቹ ደግሞ እንቆቅልሹን መፍታት። ገበሬዎቹ ደግሞ ገንዘብ ማግኘት። በተጨማሪም

በትክክል "wollen"  ወይም መፈለግ የሚለውን ሞዳል ግስ እንመለከታለን።

Downloads