ክፍል 14- እሽቫርስቫልድ ያሉ ጠንቋዮች | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 14- እሽቫርስቫልድ ያሉ ጠንቋዮች

ፊሊፕ ከእሽቫርስቫልድ እንደተጠበቀው ይዘግባል። እሱም ካርኔቫል ከሚያከብሩ ሰዎች ጋር በደስታ ይቀላቀላል። የሱ ባልደረባ የሆነችው ፓውላ ግን የበዐሉን ስርዐት አልወደደችውም።

ፊሊፕ የካርኔቫል አከባበር አስደስቶታል። ጫጫታና ግርግሩ ግን ፓውላን አበሳጭቷታል። እሷ ፊሊፕን እየፈለገች ብቻ ሳይሆን የሱን የተሰረቀም መኪና መፈለግ አለባት። በዚህ ላይ ፊታቸውን ቀለም የተቀቡና የሸፈኑ ሰዎች ፍለጋዋን ከባድ አድርገውባታል። ይህ አልበቃ ብሎ አይሀን ደግሞ እስቀያሚ የሆነ ቀልድ ፓውላ ላይ ይቀልዳል።

ልክ እንደ ካርኔቫል ልብሶች የሚለያይ "sein" የሚለው ግስ አጠቃተም ነው። ይህ ምዕራፍ የተለያዩ የግስ ማሟያዎችን ይመለከታል።

Downloads