ክፍል 11- መናገር የምትችል ጉጉት | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 11- መናገር የምትችል ጉጉት

ለመሆኑ ኡላሊያ የሚለው ስም ከየት ነው የመጣው? ኮምፑ፣ አይሀን እና ዮሴፊን ትርጉሙን ያጠያይቁና ብዙ መልሶች ያገኛሉ። ስለ ጉጉቷ በዝግጅቱ ክፍል መገኘት የሰማ አንድ የስፓኝ ባልደረባ ደግሞ መልስ ለመስጠት ይተባበራል።

ጉጉት ኡላሊያ የስሟን ትርጉም ለማወቅ ጓጉታለች። የ Radio D ዝግጅት ክፍል ትርጉሙን ሲያፈላልግ ቃሉ ከግሪክ እንደመጣ ይደርስበታል። የስፓኝ ዝግጅት ክፍል ባልደረባ የሆነው ካርሎስ እሱም በዚህ ጉዳይ አንዳንድ ጥሩ መረጃዎች አሉት። እሱም አንድ እንደዚህ አይነት ስም ያላት ቅዱስ ያውቃል።

በዝግጅቱ ክፍል አሁንም መልስ ያላገኙ ብዙ ጥያቄዎች አሉ። በዚህ አጋጣሚ የጥያቄ አረፍተ ነገሮችን የመጠየቂያ ቃላቶች ያሏቸውን ወይም የሌላቸውን መመልከት ጠቃሚ ነው። በተጨማሪም ቅያቄ ሲጠየቅ የድምፅ አወጣጡን ይመልከቱ።

Downloads