ክፍል 07- ሉድቪግ የተረቱ ንጉስ | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 07- ሉድቪግ የተረቱ ንጉስ

ፓውላና ፊሊፕ የባየሩን ስነ-ውበት አድናቂ (ንጉስ ሉድቪግን) ያስተዋውቃሉ። በለሊትና በበረዶ ከእንጨት የተሰሩ ገንዳ መሰል መንሸራተቻዎች ላይ ተቀምጦ በፈረስ መጎተትና ጫጫታ የበዛበት ድግሶች የሉድቪግን ጊዜ ያስታውሳሉ።

ሁለቱ ጋዜጠኞች አድማጮችን ወደ 19 ኛው ክፍለ ዘመን ይዘው በመጓዝ የሚደነቀውን ንጉስ ሉድቪግን ያስተዋውቃሉ ፦ ለተፈጥሮ ያለውን ፍቅር፤ ለ ሪቻርድ ቫግነር ሙዚቃዎች የነበረውን አድንቆ፤ ከአክስቱ ልጅ ጋር የነበረውን ልዩ ቅርበት፤የ ታዋቂዋ ንግስት ሲሲ። አዲስ ሉድቪግ የፈጠረው ጠሬቤዛ የመሳሰሉት አድንቆን ይስባሉ።

ይኼ ምዕራፍ ስለ ሉድቪግ ፍላጎቶች ያወራል። «ማፍቀር ወይም lieben » የሚለውን ግስ ለመቃኘት ያስችላል። «መምጣት ወይም kommen» የሚለውም ግስ አንድ አይነት ማለቂያ አለው። ይህንንም ግስ ምዕራፉ ይመለከታል።

Downloads