ክፍል 06- ንጉስ ሉድቪግ እንዴት ሞተ? | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 06- ንጉስ ሉድቪግ እንዴት ሞተ?

በኖይሽቫንእሽታይን ቤተ መንግስት ፓውላና ፊሊፕ የሚያስደንቅ ሰው የንጉስ ሉድቪግን ካፓርት ያደረገ ያገኛሉ። ሁለቱም ሁኔታው ከንጉስ ሉድቪግ ሞት ጋር ምን እንደሚያገናኘው ያጠናሉ።

የንጉስ ሉድቪግን ካፓርት ያደረገው ሰው ፓውላና ፊሊፕ የሞተው ንጉስ እሱ እንደሆነ ለማሳመን ይሞክራል። ግን ንጉስ ሉድቪግ እንዴት ሞተ? ሁለቱ ጋዜጠኞች በራዲዮ ድራማ ግልፅ ያልሆነውን የ እሽትራንበርገር ሀይቅ ግድያ በተለያዩ መንገድ ያንፀባርቃሉ። ወሳኙ ጥያቄ እንደሚከተለው ነው፦ ተወዳጅ ባልነበረ ገዢ ላይ የተደረገ ግድያ ነበር ወይስ የሚያስደንቅ የራስ ግዲያ?

ከማይታወቀው ሰውዬ ጋር የተደረገው ቆይታ የሚያውቁትንና የማያውቁትን ሰው እንዴት ማናገር እንዳለብዎ ያስተምራል። በተጨማሪም « እርስዎ» እና «አንቺ/ተ» የሚሉትን አጠቃቀሞችና « የድርጊት» ግሶችን "sein" ይመለከታል።

Downloads