ክፍል 05- ንጉስ ሉድቪግ በህይወት አለ | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 05- ንጉስ ሉድቪግ በህይወት አለ

ፓውላና አይሀን አዲሱን የስራ ባልደረባ Radio D ውስጥ ይቀበሉታል። ወዲያው ለጋዜጠኞች ስራ ይገኛል። የሞተው የባየር ንጉስ ሉድቪግ በህይወት አለ ይባላል። በቦታው የሚደረገው ምርመር ነገሮችን ግልፅ ማድረግ አለበት።

ፊሊፕ የስራ ባልደረባዎቹን ፓውላ፤ አይሀንና የምትገርመዋን ዮሰፊን ( ቢሮ ውስጥ ሁሉም ነገር መልክ እንዲይዝ የምታደርገውን )ይተዋወቃል። የ Radio D ዝግጅት ክፍል እንደተደረሰ ማረፊያ ጊዜ ምንም የለም። የፊሊፕና ፓውላ የመጀመሪያ ትዕዛዝ እየጠበቀ ነው ፦ ገናና የሆነው የባየርኑ ንጉስ ሉድቪግ II በህይወት እንዳለ ወሬ ይሰማል። በ 1986 ዓ ም እ ኤ አ በሚገርም ሁኔታ ህይወቱን አቷል። ሁለቱ ጋዜጠኞች የኖይሽቫንእሽታይን ቤተ መንግስት ሄደው ጥናት ሲያደርጉ የሚገርም ሰው ይተዋወቃሉ።

የምያስገርሙ ድርጊቶች ብዙ ጥያቄዎች እንዲነሱ መንስዔ ይሆናሉ። ይህ ምዕራፍ የጥያቄ ቃሎችና መልሶች እንዴት እንደሚሰጡ በደንብ ለመቃኘት አጋጣሚዎች ይሰጣል።

Downloads