ክፍል 04- አዲሶቹን የስራ ባልደረባዎች በመጠበቅ ላይ | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 04- አዲሶቹን የስራ ባልደረባዎች በመጠበቅ ላይ

ፊሊፕ የዝግጅት ክፍል እየተጠበቀ ነው። ፓውላና አይሀን (የወደፊት የስራ ባልደረባው) ሰአታቸውን እያቃጠሉ ነው። ፊሊፕም ብቅ ሊል አላቻለም። በስልክ ለመገናኘትም አልተቻለም።

ፊሊፕ በአስቀያሚው አየር ምክንያት በጣም ያረፍዳል። ፓውላን በስልክ አግኝቶ ለመንገር ይሞክራል። ግን ሊያገኛት አልቻለም። ፓውላና የስራ ባልደረባዋ አይሀን በመጨረሻም ቢሮውን ለቀው ይሄዳሉ። የፊሊፕ እናት የዝግጅት ክፍሉ ስትደውል ነገሮች የበለጠ ግራ የሚያጋቡ ይሆናሉ።

ፊሊፕ አርፍዶ በመምጣቱ ይቅርታ ለመጠየቅ ይሞክራል። አድማጭም የተለያዩ የይቅርታ አሰጣጥ አይነቶች መማር ይችላል።

Downloads