ክፍል 03- ወደ በርሊን ጉዞ | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 03- ወደ በርሊን ጉዞ

ፊሊፕ ወደ በርሊን ጉዞ ይጀምራል። ነገሮች ግን እንደጠበቀው ቀላል አይሆኑም። አስቀያሚው አየር እቅዱን ያደናቅፉበታል። በመካከል አዳዲስ ሰዎችን ይተዋወቃል።

ፊሊፕ በመኪና ወደ ሙኒክ የአይሮፕላን ማረፊያ ይጓዛል። ቀጥሎም ከዛው ወደ በርሊን መብረር ይፈልጋል። የአየሩ ሁኔታ እንደተነገረው ሀይለኛ ዝናብና መብረቅ ይዞ መቷል። በዚህ ምክንያት ጉዞው ይዘገያል።

ይህ በንዲህ እንዳለ የ Radio D ክፍል ሰራተኞች ፊሊፕና እናቱን ጨምሮ አንድ ጊዜ በዚህ ምዕራፍ እራሳቸውን በትክክል ያስተዋውቃሉ።

የተለያዩት የሰላምታ አሰጣጥ፣ እንዴት ለጓደኛ ወይም ለአለቃ ሰላምታ እንደሚሰጥ ግልፅ ያደርጋሉ።

Downloads