ክፍል 02- የ Radio D የስልክ ጥሪ | Radio D Teil 1 | DW | 21.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

Radio D Teil 1

ክፍል 02- የ Radio D የስልክ ጥሪ

ፊሊፕ ፋታ ሊያገኝ አልቻለም። የሚናከሱ ነፍሳቶች ሰላም አልሰጥ ማለታቸው ሳያንስ የጎረቤት ጫጫታ አላስቀምጥ ብሎታል። ያልተጠበቀ ስልክ ደሞ ከበርሊን ይደወልለትና በፍጥነት ወደ Radio D ጉዞ ይጀምራል።

ፊሊፕ ወደ ክፍለ ሀገር ሄዶ እንደጠበቀው እንዲዝናና ማንም የተመኘለት ያለ አይመስልም። አንድ ክብ መጋዝና አንድ ጥሩ ዋሽንት መጫወት የማይችል ሰውዬ ብስጭት ያደርጉታል። በዚህ አጋጣሚ በርሊን Radio D ከምትሰራው ፓውላ የመጣው የስልክ ጥሪ በሰአቱ ነበር። ፊሊፕ ሱሪ ባንገት ብሎ እናቱን አስቀይሞ ወደ ዋና ከተማው ይመጣል።

እዚህ ጋም በጥቂት ቃላቶች አማካኝነት ምን እንደተከሰተ ለማወቅ ይቻላል። በተለይም አለም አቀፍ የሆኑት ቃላቶችና የድምፅ አወጣጥ፤ ክስተቱን የበለጠ ለመረዳትና የማድመጥ ችሎታን ለማዳበር ይረዳሉ።

Downloads