ክዋሜ ንክሩማህ | ይዘት | DW | 14.08.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ይዘት

ክዋሜ ንክሩማህ

ክዋሜ ንክሩማህ ነጻ እና የተባበረች አፍሪቃን በማለማቸው ብሎም ጋና ከብሪታንያ ቅኝ ግዛት ተላቃ ነጻነቷን እንድታውጅ ባደረጉት የመሪነት ተጋድሎ ክብርን ተጎናጽፈዋል። ኾኖም ሕይወታቸው በድል ብቻ የተሞላ አይደለም። ከዐሥር ዓመት ግድም የሥልጣን ቆይታ በኋላ በወታደራዊ መፈንቅለ-መንግሥት ሲወገዱ ጋናውያን ፈንጥዘዋል። ኢሣቅ ካሌድዚ ጽፎ ማንተጋፍቶት ስለሺ ያቀናበረው የንኩሩማህ ታሪክ እነሆ!

ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:37

በተጨማሪm አንብ