ክትትል የሚሻዉ የሴቶች ጤና | ጤና እና አካባቢ | DW | 10.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

ክትትል የሚሻዉ የሴቶች ጤና

በአገራችን ተስፋፍቶ የኖረዉ የሴትን ልጅ የመዋለጃ አካላት መቁረጥ ጊዜያዊም ሆነ ዘላቂ የጤና እክል ያስከትላል።

....ጥንቃቄ ለሴቶች...

....ጥንቃቄ ለሴቶች...

ሴቶች በዚህ አስከፊ ልማዳዊ ተግባር ሰበብ ለተለያዩ የማህፀን ህመምና የወሊድ ችግሮች ይዳረጋሉ። ከዚህም ሌላ በአገራችን ተከታታይ ምርመራ ባለማድረግ መዘዝ በቀላል ህክምና ሊድን የሚችለዉ የማህፀን ጫፍ ነቀርሳ የብዙዎችን ህይወት ከማጨለም አንስቶ እስከማሳለፍ ይደርሳል።