ክትባትን የማዳረሱ ጥረት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 03.02.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ክትባትን የማዳረሱ ጥረት

የዓለም የጤና ድርጅት ባለፉት ጥቂት ዓመታት በዓለም ደረጃ ለሕፃናት እንዲሰጥ የሚመከር ክትባትን ያገኙ ልጆች ቁጥር ባለበት የቆመ እንደሚመስል በድረ ገጹ ላይ ይፋ ባደረገዉ መረጃ ጠቁሟል። የዛሬ ሁለት ዓመት ተቅማጥ ቴታነስና ትክትክን ለመከላከል የሚያስችሉትን ክትባቶች 112 ሚሊዮን ሕፃናት አግኝተዋል።

Audios and videos on the topic