ኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እሥረኞች | ኢትዮጵያ | DW | 25.05.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

ኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እሥረኞች

ዶይቼቬለ ያነጋገራቸው የኤምባሲው ባልደረባ የማጣራቱ ሥራ እየተገባደደ መሆኑን ገልጸው እሥረኞቹም ተፈተው በቅርቡ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ብለዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48

ኬንያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እሥረኞች


ኬንያ ውስጥ የታሰሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እስረኞቹ የሚገኙበትን ቦታ እና የታሰሩበትን ምክንያት እያጣራ መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። ዶይቼቬለ ያነጋገራቸው የኤምባሲው ባልደረባ የማጣራቱ ሥራ እየተገባደደ መሆኑን ገልጸው እሥረኞቹም ተፈተው በቅርቡ ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ ብለዋል። እሥረኞቹ የሚለቀቁት በቅርቡ ኬንያን የጎበኙት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ኬንያ በግዛትዋ ያሉ ኢትዮጵያውያን እሥረኞችን እንድትፈታ ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት መሆኑን ተገልጿል። ከናይሮቢ ዝርዝር ዘገባ አለን

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች