ኬንያ እና አዲስ የአሸባብ የጥቃት ዘዴ | አፍሪቃ | DW | 15.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

ኬንያ እና አዲስ የአሸባብ የጥቃት ዘዴ

ሽብርተኝነት በአፍሪቃ አዲስ ገፅታ እየያዘ መምጣቱን ተገለጸ። የምሥራቅ አፍሪቃ ቀንድ የእስልምና አጥኚ ስቲግ ያርለ ሀንዘን እንዳሉት፣ ፅንፈኛው የሶማልያ ቡድን አሸባብ ባለፈው እሁድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሶስት ሴቶች በኬንያ ሞምባሳ አንድ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ያስፈጸመው ጥቃት


፣ቡድኑ ሴቶችን ለሽብር ጥቃት መጠቀሚያ መሳሪያ ማድረግ መጀመሩን አመላካች ነው።


ሊዮኒ ካል / ፀሐይ ጫኔ


አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic