ኬንያ፣ አዲሱ ህገ መንግስት እና ህዝበ ውሳኔው | ኢትዮጵያ | DW | 04.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ኬንያ፣ አዲሱ ህገ መንግስት እና ህዝበ ውሳኔው

ኬንያ ውስጥ ተሻሽሎ በቀረበው አዲስ ህገ መንግስት ላይ በዛሬው ዕለት ህዝበ ውሳኔ በመካሄድ ላይ ነው። 12 ሚሊዮን የሚሆኑ ኬኒያውያን ድምፃቸውን እንዲሰጡ ጥሪ ቀርቦላቸዋል።

default

በኬኒያ ህዝበ ውሳኔ ሲካሄድ

የህገ መንግስቱ ረቂቅ ከሁለት አመት ተኩል በፊት በሀገሪቱ ከተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ የተፈጠረውን እና ወደ 1300 የሚጠጉ ሰዎች የሞቱበትነ ዓይነት የጎሳ ግጭት ለማስወገድ ታስቦ ተሻሻሎ የወጣ ነው። ህዝቡ አዲሱ ህገ መንግስት ለውጥ ያስገኛል ብሎ ተስፋ ጥሎበታል። የ ዶይቸ ቬለ ባልደረባ አንድሪያ ሉግ ያሰባሰበችውን ልደት አበበ አጠናቅረዋለች።

ልደት አበበ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች