ኬንያና የሽምግልናው ጥረት | አፍሪቃ | DW | 24.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

ኬንያና የሽምግልናው ጥረት

በኬንያ ከፕሬዚደንታዊው ምርጫ በኋላ ለተፈጠረው ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃውሞው ወገን የሽምግልና ጥረት የጀመሩት የቀድሞው የተመድ ዋና ጸሀፊ ኮፊ አናን ዛሬ ከሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኪባኪ ጋር ከተወያዩ በኋላ የወጡ ዘገባዎች እንዳስታወቁት፡ ኪባኪ ከተቀናቃኛቸው የተቃዋሚው ቡድን፡ ODM መሪ ራይላ ኦዲንጋ ጋር በቀጥታ ለመደራደር ተስማምተዋል።

ኮፊ አናን

ኮፊ አናን