ኬንያና የሶማልያ ስደተኞች ዕጣ ፈንታ | ትኩረት በአፍሪቃ | DW | 09.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ትኩረት በአፍሪቃ

ኬንያና የሶማልያ ስደተኞች ዕጣ ፈንታ

የኬንያ መንግሥት በሀገሩ የሚገኙትን ወደ 350,000 የሚጠጉትን የሶማልያ ስደተኞች ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዲመለሱ እንደማያስገድድ አረጋገጠ። እንደ ኬንያ መንግሥት መግለጫ፣ ስደተኞቹ ከፈለጉ ብቻ ነው የአማፂው ቡድን አሸባብ ብዙውን ከፊል ወደ ሚቆጣጠረዉ ሶማልያ ሊመለሱ የሚችሉት።

Audios and videos on the topic