ኬንያና አነታራኪው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ | የጋዜጦች አምድ | DW | 12.01.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

ኬንያና አነታራኪው ፕሬዚደንታዊው ምርጫ

በኬንያ በፕሬዚደንታዊ ምርጫ ሰበብ በፕሬዚደንት ምዋይ ኪባኪና በተቃውሞው ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋ መካከል ለተፈጠር ውዝግብ መፍትሄ ለማፈላለግ የተደረገው ጥረት በመክሸፉ ውዝግቡ አሁንም ቀጥሎዋል።

የትልቁ የተቃውሞ ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋ

የትልቁ የተቃውሞ ወገን መሪ ራይላ ኦዲንጋ