ኪነጥበብ ለጤና | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 30.07.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ኪነጥበብ ለጤና

ትናንት አዲስ አበባ ላይ አንድ የግጥም ምሽት ተካሂዶ ነበር። የግጥም ምሽቱን ለየት የሚያደርገዉ የኪነጥበብ አድናቂዎች በግጥሞቹ ከመዝናናታቸዉ በተጨማሪ የካንሰር ታማሚ የሆኑ ሕጻናትን በገንዘብ ለመርዳት መታደማቸዉ ነዉ።

Audios and videos on the topic