ኩፍኝን ለማጥፋት የገጠመ እንቅፋት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 18.11.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

ኩፍኝን ለማጥፋት የገጠመ እንቅፋት

የሕፃናትን ነፍስ በአጭሩ ከሚቀጩ በሽታዎች ኩፍኝ በግንባር ቀደምትነት ከሚጠቀሱት መካከል ነዉ። የዓለም የጤና ድርጅት እንደሚለዉ በየዕለቱ 400በየሰዓቱ ደግሞ 16 ነፍስ ይቀጥፋል።