ከ40 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ተክሌ የኋላ | መዝናኛ | DW | 14.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

መዝናኛ

ከ40 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ተክሌ የኋላ

ከእድሜዉ አብዛኛዉን ክፍል በጋዜጠኝነት አሳልፏል፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጋዜጠኝነት እንደዛሬዉ በየዘርፉ ሳይስፋፋ፤ እንደብርቅ እየታዩ በሙያዉ ካገለገሉ ጥቂት አንጋፋ ጋዜጠኖች አንዱ ነዉ። አሁን ለጡረታ በቃ። የጡረታ የእረፍት ጊዜዉን ግን በሌሎች ተሰጥኦዉቹና ዝንባሌዉ ማንነቱን ሊያሳይ አልሟል።

Audios and videos on the topic