ከፍተኛ የመጠጥ ዉኃ ችግር በመቐለ | ኤኮኖሚ | DW | 10.01.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

ከፍተኛ የመጠጥ ዉኃ ችግር በመቐለ

በመቐለ ከተማ ባለዉ ስር የሰደደ የመጠጥ ዉኃ ችግር ነዋሪዉ ክፉኛ እያማረረ መሆኑ ተነገረ። የዉኃ ችግር በዓረና ትግራይ ከተራ ችግር አልፎ ፖለቲካዊ ችግር ሆንዋል።  በሕዝቡ ጥያቄ በመንግሥት ላይጫና ለመፍጠር በተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አስበን ተከልክለናል ሲል ፓርቲዉ ይናገራል።


የከተማዉ የዉኃና ፍሳሽ ጽ/ቤት በበኩሉ የአጭር የመካከለኛና የረዥም ጊዜ እቅድ አዉጥቼ ችግሩን ለመቅረፍ እየሰራሁ ነዉ ብሎአል።  በአሁኑ ወቅት መቐለ የሚገኘዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮኃንስ ገብረእግጊአብሔር   

አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ 

Audios and videos on the topic