ከፍተኛው የዩኤስ አሜሪካ ሽልማት ለአንጌላ ሜርክል | ዓለም | DW | 08.06.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ከፍተኛው የዩኤስ አሜሪካ ሽልማት ለአንጌላ ሜርክል

የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል በዩኤስ አሜሪካ ለአንድ ሲቭል የሚሰጠውን ከፍተኛ የነፃነት ሜዳይ ትናንት ከፕሬዝዳት ኦባማ ተሸለሙ።

default

የክብሩ ኒሻን ሽልማት አሰጣጥ ስነ ስርዓት ሜርክል በዩኤስ አሜሪካ ባካሄዱት እና ባለፈው ሰኞ በአንድ የታወቀ የዋሽንግተን ሬስቶራንት በተጀመረው ይፋ ጉብኝታቸው ላይ ትልቅ ቦታ ይዞዋል። ሁለቱ ወገኖች በአትላንቲክ ማዶ ለማዶ በሚገኙት ሀገሮቻቸው መካከል በተለይም ጀርመን የጸጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ በሊቢያ ላይ ባሳለፈው ውሳኔ ላይ ድምጽ ሳትሰጥ ያለፈችበት ድርጊትዋ የተነሳ የተፈጠረውን አለመግባባት ለማስወገድ ጥረት አድርገዋል።

ክሪስቲና ቤርግማን

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic