ከጣሊያን ወደ ስዊድን የተላኩ ኤርትራውያን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

ከጣሊያን ወደ ስዊድን የተላኩ ኤርትራውያን

ስዊድን በዛሬው ዕለት ከጣሊያን 19 ኤርትራውያን ስደተኞችን ወደ ሀገሯ ማስመጣቷ ተገለጠ። የአውሮጳ ሕብረት ስደተኞችን በአባል ሃገራቱ ለማከፋፈል በቅርቡ ስምምነት ላይ መድረሱ ይታወሳል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:05
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:05 ደቂቃ

ኤርትራውያን ከጣሊያን ወደ ስዊድን

ኤርትራውያኑ ስደተኞችን የጫነው የጣሊያን ፖሊስ አውሮፕላን ከመዲናዪቱ ሮም በመነሳት ሰሜናዊ ስዊድን ውስጥ ወደምትገኘው ሉሌያ የተባለች አካባቢ መብረሩ ተዘግቧል። ስደተኞቹ ስዊድን ውስጥ ተመዝግበው የጥገኝነት ጥያቄያቸው በሒደት መታየት እንደሚጀምርም ተገልጧል። .የስቶክሆልሙ ወኪላችን ቴዎድሮስ ምሕረቱ ዝርዝር ዘገባ አለው።

ቴዎድሮስ ምሕረቱ
ማንተጋፍቶት ስለሺ
ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic