ከደ/ኢትዮጵያ የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን | ኢትዮጵያ | DW | 29.03.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ከደ/ኢትዮጵያ የሚፈናቀሉ ኢትዮጵያውያን

በደቡብ ኢትዮጵያ፣ ቤንጂ ማጂ አካባቢ ከሚገኙ 22 ወረዳዎች ፤በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን መፈናቀላቸው እየተነገረ ነው። በተጠቀሰዉ የሐገሪቱ ክፍል በሃያ ሁለት ወረዳዎች ላለፉት ከአስር እስከ ሰላሳ ዓመታት የኖሩ እና የአማራዉ ብሄረሰብ፤

default


 ተወላጆች የሆኑ ኢትዮጵያውያን፤ በአካባቢው ባለሥልጣናት በግዳጅ ተፈናቅለው መድረሻ ማጣታቸውን  እየገለጡ  መሆናቸውን ታደሰ እንግዳው ከአዲስ አበባ የላከልን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic