ከዩኤስ ጠፉ የተባሉት ሶማልያውያን ልጆች ጉዳይ | ኢትዮጵያ | DW | 11.12.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ከዩኤስ ጠፉ የተባሉት ሶማልያውያን ልጆች ጉዳይ

ከሚኖሩባት ከዩኤስ አሜሪካ ጠፉ የተባሉ ወጣት ሶማልያውያን ለሽብርተኝነት ተግባር እየተመለመሉ ነው በሚል የተሰማውን ዜና የዩኤስ አሜሪካ ፖሊስ ለማጣራት ምርመራ ጀመረ።

ሶማልያ

ሶማልያ

የዋሽንግተን ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው፡ ፖሊስ ለዚሁ ምርመራው መነሻ ያደረገው በሚኒያፖሊስ ግዛት የሚኖሩት በአስራ ስድስትና በሀያ ዓመት መካከል የሚገኙት ወጣቶች ወላጆች ያቀረቡላቸውን መረጃ ነው።