ከዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ የሚገቡ ስደተኞች | ዓለም | DW | 21.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ዓለም

ከዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ የሚገቡ ስደተኞች

ከዩናይትድ ስቴትስ ዳግም ወደ ካናዳ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:01

ከዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ የሚገቡ ስደተኞች

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት የዶናልድ ትራምፕ መስተዳድር ሐገሩ ሥለሚገኙ ስደተኞች የሚከተለዉን መርሕ በመሸሽ ከዩናይትድ ስቴትስ ዳግም ወደ ካናዳ የሚፈልሱ ስደተኞች ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነዉ።የካናዳ መንግሥት እንዳስታወቀዉ አራተኛ ወሩን በያዘዉ በጎርጎሪያዉያኑ 2017 ከዩናይትድ ስቴትስ ካናዳ የገቡት ዳግም ተሰዳጆች ቁጥር 1860 ደርሷል።ከነዚሕ ስደተኞች መካከል ከ880 የሚበልጡት ካናዳ የገቡት ባለፈዉ መጋቢት ነዉ።አክመል ነጋሽ ከቶሮንቶ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

አክመል ነጋሽ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic