ከእንግዲህ ማይክል ጃክሰን የለም | ዓለም | DW | 26.06.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

ከእንግዲህ ማይክል ጃክሰን የለም

ጥቁር አሜሪካዊዉ የዓለም የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ተብሎ የተሰየመዉ ማይክል ጃክሰን ትናንት ማምሻዉን በ50ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

default

ማይክልና ፕሪንስ ማይክል በርሊን

በድንገተኛ የልብ ድካም ራሱን የሳተዉን ማይክል ጃክሰንን ለማዳን በሎስአንጀለስ ሃኪም ቤት የተደረገዉ ጥረትና ልፋት ያለ ዉጤት ነዉ የቀረዉ። በማይክል ድንገተኛ ሞት አድናቂዎቹና የሙዚቃዉ ዓለም አጋሮቹ ከፍተኛ ድንጋጤና ሃዘን ላይ ናቸዉ።

አበበ ፈለቀ /ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ