ከኤች አይ ቪጋር የሚኖሩ እናቶችና ልጆቻቸዉ በድሬዳዋ | ኢትዮጵያ | DW | 18.01.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

ከኤች አይ ቪጋር የሚኖሩ እናቶችና ልጆቻቸዉ በድሬዳዋ

የጤናማ እናት ወር የተሰኘዉ ዝግጅትና በአልን ከሚያስተናግዱት አንዱ የድሬዳዋ መስተዳድር ነዉ

default

እድሜ ማራዘሚያዉ

ኢትዮጵያ ዉስጥ የእናቶችን የጤንነት ይዞታ የሚገመግሙና ሥለ ጤና አጠባበቅ የሚያስተምሩ የተለያዩ ዝግጅቶች በያዝነዉ ጥር ወር በተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ ነዉ።የጤናማ እናት ወር የተሰኘዉ ዝግጅትና በአልን ከሚያስተናግዱት አንዱ የድሬዳዋ መስተዳድር ነዉ።የድሬዳዋዉ ወኪላችን ዩሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝግጅቱን አስታክኮ በተለይ ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ እናቶች የሚረዱና የሚታከሙበትን የሳቢያን ጤና ጣቢያን ጎብኝቶ የሚከተለዉን ዘገባ አጠናቅሯል።

የኋንስ ገ/እግዚ አብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ሒሩት መለሰ